-
2 ሳሙኤል 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አሜሳይ፣ በኢዮዓብ እጅ ከነበረው ሰይፍ ራሱን አልጠበቀም፤ ኢዮዓብም በሰይፉ ሆዱ ላይ ወጋው፤+ አንጀቱም መሬት ላይ ተዘረገፈ። ዳግመኛ መውጋት እንኳ ሳያስፈልገው አንዴ ብቻ ወግቶ ገደለው። ከዚያም ኢዮዓብና ወንድሙ አቢሳ የቢክሪን ልጅ ሳባን ማሳደዳቸውን ቀጠሉ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 2:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አቢጋኤልም አሜሳይን+ ወለደች፤ የአሜሳይ አባት እስማኤላዊው የቴር ነበር።
-