1 ነገሥት 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሰለሞን አስጸያፊ ለሆነው የሞዓብ አምላክ ለከሞሽና አስጸያፊ ለሆነው ለአሞናውያን+ አምላክ ለሞሎክ+ ኢየሩሳሌም ፊት ለፊት በሚገኘው ተራራ ላይ ከፍ ያለ የማምለኪያ ቦታ+ የሠራው በዚህ ጊዜ ነበር። 2 ዜና መዋዕል 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሮብዓም በበረታና ንግሥናው በጸና ጊዜ+ እሱም ሆነ አብረውት ያሉት እስራኤላውያን ሁሉ የይሖዋን ሕግ ተዉ።+
7 ሰለሞን አስጸያፊ ለሆነው የሞዓብ አምላክ ለከሞሽና አስጸያፊ ለሆነው ለአሞናውያን+ አምላክ ለሞሎክ+ ኢየሩሳሌም ፊት ለፊት በሚገኘው ተራራ ላይ ከፍ ያለ የማምለኪያ ቦታ+ የሠራው በዚህ ጊዜ ነበር።