-
ኢያሱ 19:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ኤልተቄ፣ ጊበቶን፣+ ባዓላት፣
-
-
ኢያሱ 19:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 የዳን ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር። ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-
-
ኢያሱ 21:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ከሌዋውያን መካከል ለሆኑት ለቀሩት የቀአታውያን ቤተሰቦች ደግሞ ከኤፍሬም ነገድ ርስት ላይ ከተሞች በዕጣ ተሰጧቸው።
-
-
ኢያሱ 21:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዳን ነገድ ላይ ኤልተቄን ከነግጦሽ መሬቷ፣ ጊበቶንን ከነግጦሽ መሬቷ፣
-
-
1 ነገሥት 16:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ27ኛው ዓመት፣ ሠራዊቱ የፍልስጤማውያን የሆነችውን ጊበቶንን+ ከቦ በነበረበት ወቅት ዚምሪ በቲርጻ ለሰባት ቀን ነገሠ።
-