-
ኢዮብ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ምድርን ከስፍራዋ ያናውጣታል፤
በመሆኑም ምሰሶዎቿ ይንቀጠቀጣሉ።+
-
-
ናሆም 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከፊቱም የተነሳ ምድር፣
የብስና በላዩ የሚኖሩት ሁሉ ይናወጣሉ።+
-