-
2 ነገሥት 5:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሶርያውያን በአንድ ወቅት ወረራ ሲያካሂዱ ከእስራኤል ምድር አንዲት ትንሽ ልጅ ማርከው ወስደው ነበር፤ እሷም የንዕማን ሚስት አገልጋይ ሆነች።
-
-
ኢሳይያስ 9:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤
ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+
-