-
ዘዳግም 32:26, 27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እኔም “እበትናቸዋለሁ፤
መታሰቢያቸውም ከሰዎች ዘንድ እንዲጠፋ አደርጋለሁ” ባልኩ ነበር፤
“ክንዳችን የበላይ ሆነ፤+
ይህን ሁሉ ያደረገው ይሖዋ አይደለም” ሊሉ ይችላሉ።
-
-
ሕዝቅኤል 36:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት ሰዎች እንዲህ በል፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የእስራኤል ቤት ሰዎች ሆይ፣ እርምጃ የምወስደው ለእናንተ ብዬ ሳይሆን በሄዳችሁባቸው ብሔራት መካከል ላረከሳችሁት ቅዱስ ስሜ ስል ነው።”’+
-