ማቴዎስ 14:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ ከዚያም የተረፈውን ቁርስራሽ ሰበሰቡ፤ ቁርስራሹም 12 ቅርጫት ሙሉ ሆነ።+ ማርቆስ 8:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሕዝቡም በልቶ ጠገበ፤ ከዚያም የተረፈውን ቁርስራሽ ሰበሰቡ፤ ቁርስራሹም ሰባት ትላልቅ ቅርጫት ሙሉ ሆነ።+