1 ነገሥት 16:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እሱም ነግሦ ገና በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጠ የባኦስን ቤት ሁሉ መታ። ከዘመዶቹም* ሆነ ከወዳጆቹ መካከል አንድም ወንድ* አላስተረፈም። 12 በዚህ መንገድ ይሖዋ በነቢዩ ኢዩ+ አማካኝነት በባኦስ ላይ በተናገረው ቃል መሠረት ዚምሪ መላውን የባኦስን ቤት አጠፋ።
11 እሱም ነግሦ ገና በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጠ የባኦስን ቤት ሁሉ መታ። ከዘመዶቹም* ሆነ ከወዳጆቹ መካከል አንድም ወንድ* አላስተረፈም። 12 በዚህ መንገድ ይሖዋ በነቢዩ ኢዩ+ አማካኝነት በባኦስ ላይ በተናገረው ቃል መሠረት ዚምሪ መላውን የባኦስን ቤት አጠፋ።