የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 18:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ሕዝቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ማለትም የእስራኤል ንጉሥ የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በነገሠ በሰባተኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ ሰልምናሶር በሰማርያ ላይ ዘምቶ ከበባት።+

  • ኢሳይያስ 10:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 “የቁጣዬ በትር የሆነውንና+

      ውግዘቴን የምገልጽበትን ዱላ በእጁ የያዘውን

      አሦራዊ+ ተመልከት!

       6 ከሃዲ በሆነው ብሔር ላይ፣

      እጅግ ባስቆጣኝም ሕዝብ ላይ እልከዋለሁ፤+

      ብዙ ምርኮ እንዲወስድ፣ ብዙ ሀብት እንዲዘርፍና

      ሕዝቡን በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ጭቃ እንዲረጋግጥ አዘዋለሁ።+

  • ሆሴዕ 10:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በሕዝባችሁ ላይ ሁከት ይነሳል፤

      እናቶች ከልጆቻቸው ጋር በተጨፈጨፉበት* የውጊያ ቀን

      ሻልማን፣ ቤትአርቤልን እንዳወደመ ሁሉ፣

      የተመሸጉ ከተሞቻችሁ በሙሉ ይወድማሉ።+

      15 ቤቴል ሆይ፣ ክፋትሽ ታላቅ ስለሆነ እንዲሁ ይደረግብሻል።+

      ጎህ ሲቀድ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።”*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ