ዘዳግም 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፣+ ሟርተኛ፣+ አስማተኛ፣+ ሞራ ገላጭ፣+ ምትሃተኛ፣+ ሚክያስ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጥንቆላህን አስወግዳለሁ፤*ከእንግዲህም አስማተኛ በመካከልህ አይኖርም።+