-
ዘዳግም 32:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+
-
-
መዝሙር 103:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሕመምሽንም ሁሉ ይፈውሳል፤+
-
መዝሙር 147:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የተሰበረ ልብ ያላቸውን ይጠግናል፤
ቁስላቸውን ይፈውሳል።
-
-
-