2 ነገሥት 21:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ምናሴ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 12 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ55 ዓመት ገዛ።+ የእናቱ ስም ሄፍጺባ ነበር። 2 ነገሥት 21:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደግሞም በይሖዋ ቤት በሚገኙት በሁለቱ ግቢዎች+ ውስጥ ለሰማይ ሠራዊት ሁሉ መሠዊያዎችን ሠራ።+