ኢዮብ 14:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “ከሴት የተወለደ ሰው፣የሕይወት ዘመኑ አጭርና+ በመከራ የተሞላ* ነው።+ 2 እንደ አበባ ይፈካል፤ ከዚያም ይጠወልጋል፤*+እንደ ጥላም ወዲያው ያልፋል፤ ደብዛውም ይጠፋል።+ ያዕቆብ 4:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እንግዲህ እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ከተማ እንሄዳለን፤ እዚያም ዓመት እንቆያለን፤ እንነግዳለን እንዲሁም እናተርፋለን” የምትሉ ስሙ፤+ 14 ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን እንኳ አታውቁም።+ ለጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ናችሁና።+
14 “ከሴት የተወለደ ሰው፣የሕይወት ዘመኑ አጭርና+ በመከራ የተሞላ* ነው።+ 2 እንደ አበባ ይፈካል፤ ከዚያም ይጠወልጋል፤*+እንደ ጥላም ወዲያው ያልፋል፤ ደብዛውም ይጠፋል።+
13 እንግዲህ እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ከተማ እንሄዳለን፤ እዚያም ዓመት እንቆያለን፤ እንነግዳለን እንዲሁም እናተርፋለን” የምትሉ ስሙ፤+ 14 ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን እንኳ አታውቁም።+ ለጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ናችሁና።+