-
2 ዜና መዋዕል 1:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
1 የዳዊት ልጅ ሰለሞን ንግሥናውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠናከረ ሄደ፤ አምላኩ ይሖዋም ከእሱ ጋር ስለነበር እጅግ ገናና አደረገው።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 1:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ጥበብና እውቀት ይሰጥሃል፤ ከዚህም ሌላ ከአንተ በፊት የነበረ ማንኛውም ንጉሥ ያላገኘውን፣ ከአንተም በኋላ የሚነሳ የትኛውም ንጉሥ የማያገኘውን ብልጽግና፣ ሀብትና ክብር እሰጥሃለሁ።”+
-
-
መክብብ 2:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በመሆኑም ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ሰው ሆንኩ።+ ደግሞም ጥበቤ ከእኔ አልተለየችም።
-