2 ሳሙኤል 3:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በመሆኑም ኢዮዓብና ወንድሙ አቢሳ+ በገባኦን በተደረገው ውጊያ ላይ ወንድማቸውን አሳሄልን ስለገደለባቸው+ አበኔርን+ ገደሉት።