የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 7:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ንጉሡ በራሱ ቤት* መኖር በጀመረና+ ይሖዋም በዙሪያው ካሉት ጠላቶቹ ሁሉ እረፍት በሰጠው ጊዜ 2 ነቢዩ ናታንን+ “የእውነተኛው አምላክ ታቦት በድንኳን ውስጥ+ ተቀምጦ ሳለ ይኸው እኔ ከአርዘ ሊባኖስ በተሠራ+ ቤት ውስጥ እየኖርኩ ነው” አለው።

  • 1 ዜና መዋዕል 16:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 የእውነተኛውን አምላክ ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት፤+ ከዚያም የሚቃጠሉ መባዎችንና የኅብረት መሥዋዕቶችን በእውነተኛው አምላክ ፊት አቀረቡ።+

  • መዝሙር 132:1-5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 132 ይሖዋ ሆይ፣ ዳዊትን፣

      የደረሰበትንም መከራ ሁሉ አስታውስ፤+

       2 ለይሖዋ እንዴት እንደማለ፣

      ኃያል ለሆነው ለያዕቆብ አምላክ እንዴት እንደተሳለ አስብ፦+

       3 “ወደ ድንኳኔ፣ ወደ ቤቴ አልገባም።+

      ወደ መኝታዬ፣ ወደ አልጋዬ አልወጣም፤

       4 ዓይኖቼ እንዲያንቀላፉ፣

      ሽፋሽፍቶቼም እንዲያሸልቡ አልፈቅድም፤

       5 ይህም ለይሖዋ ስፍራ፣

      ኃያል ለሆነው የያዕቆብ አምላክም ያማረ መኖሪያ እስከማገኝ ድረስ ነው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ