የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 6:17-19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በዚህ መንገድ የይሖዋን ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ በተዘጋጀለት ቦታ ላይ አስቀመጡት።+ ከዚያም ዳዊት የሚቃጠሉ መባዎችንና+ የኅብረት መሥዋዕቶችን+ በይሖዋ ፊት አቀረበ።+ 18 ዳዊት የሚቃጠሉትን መባዎችና የኅብረት መሥዋዕቶቹን አቅርቦ ሲጨርስ ሕዝቡን በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም ባረከ። 19 በተጨማሪም ለሕዝቡ ሁሉ ይኸውም ለተሰበሰቡት እስራኤላውያን በሙሉ፣ ለእያንዳንዱ ወንድና ሴት አንድ ዳቦ፣ አንድ የቴምር ጥፍጥፍና አንድ የዘቢብ ጥፍጥፍ አከፋፈለ፤ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ ወደየቤቱ ሄደ።

  • 1 ነገሥት 8:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ንጉሥ ሰለሞንና ወደ እሱ እንዲመጣ የተጠራው መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ታቦቱ ፊት ነበሩ። ከብዛታቸው የተነሳ ሊቆጠሩ የማይችሉ ብዙ በጎችና ከብቶች መሥዋዕት ሆነው ቀረቡ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ