2 ሳሙኤል 23:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የዳዊት የመጨረሻ ቃላት እነዚህ ናቸው፦+ “የእሴይ ልጅ የዳዊት ቃል፣+ከፍ ከፍ የተደረገው ሰው ቃል፣+የያዕቆብ አምላክ የቀባው፣+የእስራኤል መዝሙሮች ተወዳጅ ዘማሪ።*+ ኤፌሶን 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በመዝሙርና በውዳሴ እንዲሁም በመንፈሳዊ ዝማሬ እርስ በርሳችሁ* ተነጋገሩ፤ በልባችሁም ለይሖዋ* የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤+
23 የዳዊት የመጨረሻ ቃላት እነዚህ ናቸው፦+ “የእሴይ ልጅ የዳዊት ቃል፣+ከፍ ከፍ የተደረገው ሰው ቃል፣+የያዕቆብ አምላክ የቀባው፣+የእስራኤል መዝሙሮች ተወዳጅ ዘማሪ።*+