መዝሙር 111:2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የይሖዋ ሥራ ታላቅ ነው፤+ד [ዳሌት] በሥራው የሚደሰቱ ሰዎች ሁሉ ያጠኑታል።+ ה [ሄ] 3 ሥራው ግርማና ውበት የተላበሰ ነው፤ו [ዋው] ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ ז [ዛየን] 4 አስደናቂ ሥራዎቹ እንዲታወሱ ያደርጋል።+ ח [ኼት] ይሖዋ ሩኅሩኅና* መሐሪ ነው።+
2 የይሖዋ ሥራ ታላቅ ነው፤+ד [ዳሌት] በሥራው የሚደሰቱ ሰዎች ሁሉ ያጠኑታል።+ ה [ሄ] 3 ሥራው ግርማና ውበት የተላበሰ ነው፤ו [ዋው] ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ ז [ዛየን] 4 አስደናቂ ሥራዎቹ እንዲታወሱ ያደርጋል።+ ח [ኼት] ይሖዋ ሩኅሩኅና* መሐሪ ነው።+