የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 40:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጽድቅህን በልቤ ውስጥ አልሸሽግም።

      ታማኝነትህንና ማዳንህን አውጃለሁ።

      በታላቅ ጉባኤ መካከል ታማኝ ፍቅርህንና እውነትህን አልደብቅም።”+

  • መዝሙር 96:1-6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 96 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ።+

      መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!+

       2 ለይሖዋ ዘምሩ፤ ስሙንም አወድሱ።

      የማዳኑን ምሥራች በየቀኑ አውጁ።+

       3 ክብሩን በብሔራት፣

      አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ።+

       4 ይሖዋ ታላቅ ነው፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል።

      ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው።

       5 የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ሁሉ ከንቱ ናቸው፤+

      ይሖዋ ግን ሰማያትን የሠራ አምላክ ነው።+

       6 ሞገስና* ግርማ በፊቱ ናቸው፤+

      ብርታትና ውበት በመቅደሱ ውስጥ አሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ