1 ዜና መዋዕል 16:23-25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር! ማዳኑን በየቀኑ አሳውቁ!+ 24 ክብሩን በብሔራት፣አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ። 25 ይሖዋ ታላቅ ነውና፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል። ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው።+ መዝሙር 66:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በምድር ያሉ ሁሉ ይሰግዱልሃል፤+ለአንተ የውዳሴ መዝሙር ይዘምራሉ፤ለስምህም የውዳሴ መዝሙር ይዘምራሉ።”+ (ሴላ)
23 መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር! ማዳኑን በየቀኑ አሳውቁ!+ 24 ክብሩን በብሔራት፣አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ። 25 ይሖዋ ታላቅ ነውና፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል። ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው።+