ዘዳግም 33:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አንተን ለመርዳት በሰማይ ውስጥ የሚጋልብ፣በግርማው በደመና ላይ የሚገሰግስ፣+እንደ እውነተኛው የየሹሩን+ አምላክ ያለ ማንም የለም።+ መዝሙር 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጌታችን ይሖዋ ሆይ፣ ስምህ በመላው ምድር ላይ ምንኛ የከበረ ነው፤ግርማህ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ እንዲል አድርገሃል!*+