መዝሙር 51:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንተን፣ አዎ ከማንም በላይ አንተን* በደልኩ፤+በአንተ ዓይን ክፉ የሆነውን ነገር ፈጸምኩ።+ ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+
4 አንተን፣ አዎ ከማንም በላይ አንተን* በደልኩ፤+በአንተ ዓይን ክፉ የሆነውን ነገር ፈጸምኩ።+ ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+