ሮም 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በፍጹም! ከዚህ ይልቅ “በቃልህ ጻድቅ ሆነህ ትገኝ ዘንድ፣ በፍርድም ፊት ትረታ ዘንድ”+ ተብሎ እንደተጻፈ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ሆኖ ቢገኝ+ እንኳ የአምላክ እውነተኝነት የተረጋገጠ ነው።+
4 በፍጹም! ከዚህ ይልቅ “በቃልህ ጻድቅ ሆነህ ትገኝ ዘንድ፣ በፍርድም ፊት ትረታ ዘንድ”+ ተብሎ እንደተጻፈ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ሆኖ ቢገኝ+ እንኳ የአምላክ እውነተኝነት የተረጋገጠ ነው።+