መዝሙር 103:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ ዙፋኑን በሰማያት አጽንቶ መሥርቷል፤+በሁሉም ላይ ንጉሥ ሆኖ ይገዛል።+ ማቴዎስ 6:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 መንግሥትህ+ ይምጣ። ፈቃድህ+ በሰማይ እየተፈጸመ እንዳለ ሁሉ በምድርም ላይ ይፈጸም።*+