የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 47:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ልዑሉ ይሖዋ እጅግ የሚያስፈራ ነውና፤+

      በመላው ምድር ላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።+

  • መዝሙር 145:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ንግሥናህ ዘላለማዊ ነው፤

      ግዛትህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።+

  • ዳንኤል 4:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ከሰዎች መካከል ትሰደዳለህ፤ ከዱር አራዊትም ጋር ትኖራለህ፤ እንደ በሬም ሣር ትበላለህ፤ በሰማያትም ጠል ትረሰርሳለህ፤+ ልዑሉ አምላክ በሰው ልጆች መንግሥት ላይ እንደሚገዛና መንግሥቱንም ለወደደው እንደሚሰጥ እስክታውቅ ድረስ+ ሰባት ዘመናት+ ያልፉብሃል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ