የሐዋርያት ሥራ 7:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ሆኖም ልዑሉ አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም፤+ ይህም ነቢዩ እንዲህ ሲል በተናገረው መሠረት ነው፦