የሐዋርያት ሥራ 17:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ዓለምንና በውስጡ ያለውን ነገር ሁሉ የፈጠረው አምላክ፣ እሱ የሰማይና የምድር ጌታ+ ስለሆነ በእጅ በተሠሩ ቤተ መቅደሶች ውስጥ አይኖርም፤+