2 ዜና መዋዕል 20:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚያም ኢዮሳፍጥ በይሖዋ ቤት ከአዲሱ ግቢ ፊት ለፊት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ጉባኤ መካከል ቆመ፤ 6 እንዲህም አለ፦ “የአባቶቻችን አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በሰማያት ያለህ አምላክ አይደለህም?+ የብሔራትን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህም?+ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ አንተን ሊቋቋም የሚችል ማንም የለም።+
5 ከዚያም ኢዮሳፍጥ በይሖዋ ቤት ከአዲሱ ግቢ ፊት ለፊት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ጉባኤ መካከል ቆመ፤ 6 እንዲህም አለ፦ “የአባቶቻችን አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በሰማያት ያለህ አምላክ አይደለህም?+ የብሔራትን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህም?+ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ አንተን ሊቋቋም የሚችል ማንም የለም።+