1 ዜና መዋዕል 29:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሀብትና ክብር ከአንተ ነው፤+ አንተም ሁሉንም ነገር ትገዛለህ፤+ ኃይልና+ ብርታት+ በእጅህ ነው፤ እጅህ ሁሉንም ታላቅ ማድረግና+ ለሁሉም ብርታት መስጠት ይችላል።+ ኢሳይያስ 40:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እነሆ፣ ብሔራት በገንቦ ውስጥ እንዳለች ጠብታ ናቸው፤በሚዛንም ላይ እንዳለ አቧራ ይቆጠራሉ።+ እነሆ፣ ደሴቶችን እንደ ደቃቅ አፈር ያነሳቸዋል። ኢሳይያስ 40:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ብሔራት ሁሉ በፊቱ የሌሉ ያህል ናቸው፤+በእሱም ዘንድ ከምንም የማይቆጠሩና ዋጋ ቢስ ናቸው።+ ዳንኤል 4:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የምድር ነዋሪዎች ሁሉ እንደ ኢምንት ይቆጠራሉ፤ በሰማያት ሠራዊትና በምድር ነዋሪዎች ላይ እንደ ፈቃዱ ያደርጋል። ሊያግደው* ወይም ‘ምን ማድረግህ ነው?’ ብሎ ሊጠይቀው የሚችል ማንም የለም።+
12 ሀብትና ክብር ከአንተ ነው፤+ አንተም ሁሉንም ነገር ትገዛለህ፤+ ኃይልና+ ብርታት+ በእጅህ ነው፤ እጅህ ሁሉንም ታላቅ ማድረግና+ ለሁሉም ብርታት መስጠት ይችላል።+
35 የምድር ነዋሪዎች ሁሉ እንደ ኢምንት ይቆጠራሉ፤ በሰማያት ሠራዊትና በምድር ነዋሪዎች ላይ እንደ ፈቃዱ ያደርጋል። ሊያግደው* ወይም ‘ምን ማድረግህ ነው?’ ብሎ ሊጠይቀው የሚችል ማንም የለም።+