1 ነገሥት 7:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱም የሊባኖስ ደን+ የተባለውን ርዝመቱ 100 ክንድ፣* ወርዱ 50 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 30 ክንድ የሆነ ቤት በአራት ረድፍ በተደረደሩ የአርዘ ሊባኖስ ዓምዶች ገነባ፤ በዓምዶቹም ላይ የአርዘ ሊባኖስ ወራጆች+ ነበሩ።
2 እሱም የሊባኖስ ደን+ የተባለውን ርዝመቱ 100 ክንድ፣* ወርዱ 50 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 30 ክንድ የሆነ ቤት በአራት ረድፍ በተደረደሩ የአርዘ ሊባኖስ ዓምዶች ገነባ፤ በዓምዶቹም ላይ የአርዘ ሊባኖስ ወራጆች+ ነበሩ።