1 ነገሥት 8:61 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 61 በመሆኑም እንደ ዛሬው ዕለት ሁሉ በአምላካችን በይሖዋ ሥርዓቶች በመሄድና ትእዛዛቱን በመጠበቅ ልባችሁ በእሱ ዘንድ ሙሉ ይሁን።”*+