የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 34:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ምርመራ ማድረግ ሳያስፈልገው ኃያላንን ይሰባብራል፤

      በእነሱም ቦታ ሌሎችን ይተካል።+

  • ኢሳይያስ 43:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ፤+

      ከእጄም አንዳች ነገር ሊነጥቅ የሚችል የለም።+

      እርምጃ በምወስድበት ጊዜ ሊያግድ የሚችል ማን ነው?”+

  • ኢሳይያስ 45:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!

      እሱ መሬት ላይ በተጣሉ

      ሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና።

      ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+

      የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ