1 ሳሙኤል 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ያደኸያል፤ እንዲሁም ያበለጽጋል፤+እሱ ያዋርዳል፤ ከፍ ከፍም ያደርጋል።+ ምሳሌ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የይሖዋ በረከት ባለጸጋ ታደርጋለች፤+እሱም ከበረከቱ ጋር ሥቃይን* አይጨምርም። ሐጌ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “‘ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።