ዘሌዋውያን 27:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 “‘እርሻው ከሚሰጠው ምርትም ሆነ ዛፉ ከሚያፈራው ፍሬ ውስጥ የምድሩ አንድ አሥረኛ*+ ሁሉ የይሖዋ ነው። ይህ ለይሖዋ የተቀደሰ ነው። ዘዳግም 14:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 “በየሦስት ዓመቱ መጨረሻ ላይ በዚያ ዓመት ያገኘኸውን ምርት አንድ አሥረኛ በሙሉ አምጥተህ በከተሞችህ ውስጥ አከማች።+