አስቴር 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ ጊዜ ንጉሡ የማኅተም ቀለበቱን ከእጁ አውልቆ+ የአይሁዳውያን ጠላት ለነበረው ለአጋጋዊው+ ለሃመዳታ ልጅ ለሃማ ሰጠው።+ አስቴር 8:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በመሆኑም ንጉሥ አሐሽዌሮስ ንግሥት አስቴርንና አይሁዳዊውን መርዶክዮስን እንዲህ አላቸው፦ “የሃማን ቤት ለአስቴር ሰጥቻለሁ፤+ አይሁዳውያንን ለማጥቃት በጠነሰሰው ሴራ የተነሳም* በእንጨት ላይ እንዲሰቀል አድርጌአለሁ።+ አስቴር 9:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የአይሁዳውያን ሁሉ ጠላት የነበረው የአጋጋዊው+ የሃመዳታ ልጅ ሃማ+ አይሁዳውያንን ለማጥፋት ሴራ ሸርቦ ነበርና፤+ እንዲሁም እነሱን ለማሸበርና ለመደምሰስ ፑር+ ወይም ዕጣ ጥሎ ነበር።
7 በመሆኑም ንጉሥ አሐሽዌሮስ ንግሥት አስቴርንና አይሁዳዊውን መርዶክዮስን እንዲህ አላቸው፦ “የሃማን ቤት ለአስቴር ሰጥቻለሁ፤+ አይሁዳውያንን ለማጥቃት በጠነሰሰው ሴራ የተነሳም* በእንጨት ላይ እንዲሰቀል አድርጌአለሁ።+
24 የአይሁዳውያን ሁሉ ጠላት የነበረው የአጋጋዊው+ የሃመዳታ ልጅ ሃማ+ አይሁዳውያንን ለማጥፋት ሴራ ሸርቦ ነበርና፤+ እንዲሁም እነሱን ለማሸበርና ለመደምሰስ ፑር+ ወይም ዕጣ ጥሎ ነበር።