አስቴር 9:7-10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በተጨማሪም ፓርሻንዳታ፣ ዳልፎን፣ አስፋታ፣ 8 ፖራታ፣ አዳሊያ፣ አሪዳታ፣ 9 ፓርማሽታ፣ አሪሳይ፣ አሪዳይ እና ዋይዛታ የተባሉትን፣ 10 የአይሁዳውያን ጠላት+ የነበረውን የሃመዳታን ልጅ የሃማን አሥር ወንዶች ልጆች ገደሉ። ከገደሏቸው በኋላ ግን አንድም ምርኮ አልወሰዱም።+
7 በተጨማሪም ፓርሻንዳታ፣ ዳልፎን፣ አስፋታ፣ 8 ፖራታ፣ አዳሊያ፣ አሪዳታ፣ 9 ፓርማሽታ፣ አሪሳይ፣ አሪዳይ እና ዋይዛታ የተባሉትን፣ 10 የአይሁዳውያን ጠላት+ የነበረውን የሃመዳታን ልጅ የሃማን አሥር ወንዶች ልጆች ገደሉ። ከገደሏቸው በኋላ ግን አንድም ምርኮ አልወሰዱም።+