ዘዳግም 32:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+ መዝሙር 143:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 143 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና አዳምጥ። እንደ ታማኝነትህና እንደ ጽድቅህ መጠን መልስልኝ። 2 ሕያው የሆነ ማንኛውም ሰው በፊትህ ጻድቅ ሊሆን ስለማይችል፣+አገልጋይህን ለፍርድ አታቅርበው። ሮም 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ምክንያቱም ሁሉም ኃጢአት ሠርተዋል፤ የአምላክንም ክብር ማንጸባረቅ ተስኗቸዋል፤+
4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+
143 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና አዳምጥ። እንደ ታማኝነትህና እንደ ጽድቅህ መጠን መልስልኝ። 2 ሕያው የሆነ ማንኛውም ሰው በፊትህ ጻድቅ ሊሆን ስለማይችል፣+አገልጋይህን ለፍርድ አታቅርበው።