ኢዮብ 14:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አንተ ትጣራለህ፤ እኔም እመልስልሃለሁ።+ የእጅህን ሥራ ትናፍቃለህ።* መዝሙር 138:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ለእኔ ሲል ሁሉንም ነገር ይፈጽማል። ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+የእጅህን ሥራ ቸል አትበል።+ ኢሳይያስ 64:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሁን ግን ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አባታችን ነህ።+ እኛ ሸክላ ነን፤ አንተም ሠሪያችን ነህ፤*+ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን።