የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 119:73
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 73 እጆችህ ሠሩኝ፤ ደግሞም አበጁኝ።

      ትእዛዛትህን እማር ዘንድ

      ማስተዋል ስጠኝ።+

  • መዝሙር 139:13-16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 አንተ ኩላሊቴን ሠርተሃልና፤

      በእናቴ ማህፀን ውስጥ ጋርደህ አስቀመጥከኝ።*+

      14 በሚያስደምም ሁኔታ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ስለተፈጠርኩ+ አወድስሃለሁ።

      ሥራዎችህ አስደናቂ ናቸው፤+

      ይህን በሚገባ አውቃለሁ።*

      15 በስውር በተሠራሁ ጊዜ፣

      በማህፀን ውስጥ እያደግኩ በነበረበት ወቅት፣*

      አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም ነበር።+

      16 ፅንስ እያለሁ እንኳ ዓይኖችህ አዩኝ፤

      የአካሌ ክፍሎች በሙሉ በመጽሐፍህ ተጻፉ፤

      አንዳቸውም ወደ ሕልውና ከመምጣታቸው በፊት፣

      የተሠሩባቸውን ቀኖች በተመለከተ በዝርዝር ተጻፈ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ