ኢዮብ 38:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የሞት በሮች+ ተገልጠውልሃል?የድቅድቅ ጨለማንስ* በሮች አይተሃል?+ መዝሙር 88:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያከናወንከው ድንቅ ሥራ በጨለማ፣ጽድቅህስ በተረሱ ሰዎች ምድር ይታወቃል?+ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኃይልህ አከናውን፤ አንተ በምትሄድበት በመቃብር* ሥራም ሆነ ዕቅድ፣ እውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።+