-
መዝሙር 37:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ጨካኝ የሆነውን ክፉ ሰው፣
በበቀለበት መሬት ላይ እንደለመለመ ዛፍ ተንሰራፍቶ አየሁት።+
-
-
ኤርምያስ 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ታዲያ የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?+
ደግሞስ ከዳተኞች ሳይጨነቁ የሚኖሩት ለምንድን ነው?
-