ኢዮብ 19:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የሚዋጀኝ*+ ሕያው እንደሆነ በሚገባ አውቃለሁና፤ከጊዜ በኋላ መጥቶ በምድር ላይ ይቆማል። መዝሙር 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ+አንተ ከእኔ ጋር ስለሆንክ፣+ጉዳት ይደርስብኛል ብዬ አልፈራም፤+በትርህና ምርኩዝህ ያበረታቱኛል።*