የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 14:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?+

      እፎይታ የማገኝበት ጊዜ እስኪደርስ ድረስ፣

      የግዳጅ አገልግሎት በምፈጽምበት ዘመን ሁሉ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።+

  • መዝሙር 19:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ዓለቴና+ አዳኜ+ ይሖዋ ሆይ፣ የአፌ ቃልና በልቤ የማሰላስለው ነገር

      አንተን ደስ የሚያሰኝ ይሁን።+

  • መዝሙር 69:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ወደ እኔ ቀርበህ ታደገኝ፤*

      ከጠላቶቼ የተነሳ ዋጀኝ።

  • መዝሙር 103:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ይሖዋን ላወድስ፤*

      ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ ፈጽሞ አልርሳ።+

  • መዝሙር 103:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ሕይወትሽን ከጉድጓድ* ያወጣል፤+

      ታማኝ ፍቅሩንና ምሕረቱን ያጎናጽፍሻል፤+

  • ማቴዎስ 20:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 የሰው ልጅም የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”

  • ማርቆስ 10:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ምክንያቱም የሰው ልጅ እንኳ የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ