1 ሳሙኤል 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ይገድላል፤ ሕይወትንም ያድናል፤*ወደ መቃብር* ያወርዳል፤ ከዚያም ያወጣል።+ ኢሳይያስ 57:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ጻድቁ ሞቷል፤ይህን ግን ማንም ልብ አይልም። ታማኝ ሰዎች ተወስደዋል፤*+ሆኖም ጻድቁ የተወሰደውከመከራ የተነሳ እንደሆነ* የሚያስተውል የለም። 2 እሱ ሰላም ያገኛል። በቅንነት የሚሄዱ ሁሉ አልጋቸው* ላይ ያርፋሉ።
57 ጻድቁ ሞቷል፤ይህን ግን ማንም ልብ አይልም። ታማኝ ሰዎች ተወስደዋል፤*+ሆኖም ጻድቁ የተወሰደውከመከራ የተነሳ እንደሆነ* የሚያስተውል የለም። 2 እሱ ሰላም ያገኛል። በቅንነት የሚሄዱ ሁሉ አልጋቸው* ላይ ያርፋሉ።