መዝሙር 35:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች በንቀት ያፌዙብኛል፤*በእኔ ላይ ጥርሳቸውን ያፋጫሉ።+ ዕብራውያን 11:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አዎ፣ ሌሎች ደግሞ መዘባበቻ በመሆንና በመገረፍ ይባስ ብሎም በመታሰርና ወህኒ ቤት በመጣል+ ፈተና ደርሶባቸዋል።