መክብብ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በክፉ ሥራ ላይ በአፋጣኝ ፍርድ ስለማይሰጥ+ የሰው ልጆች ልብ ክፉ ነገር ለማድረግ ተደፋፈረ።+ ኢሳይያስ 56:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ኑ! የወይን ጠጅ ላምጣናእስኪወጣልን ድረስ እንጠጣ።+ ነገም እንደ ዛሬ ይሆናል፤ እንዲያውም በጣም የተሻለ ይሆናል።” ሉቃስ 12:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ነፍሴንም* “ነፍሴ* ሆይ፣ ለብዙ ዘመን የሚበቃ የተከማቸ ሀብት አለሽ፤ እንግዲህ ዘና በይ፣ ብዪ፣ ጠጪ፣ ደስም ይበልሽ” እላታለሁ።’