ኢሳይያስ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የወይን ጠጅ በመጠጣት ረገድ ብርቱዎች የሆኑ፣መጠጥ በመደባለቅም የተካኑ ወዮላቸው፤+ ኢሳይያስ 28:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ። ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+ ሆሴዕ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምንዝር፣* ያረጀ የወይን ጠጅና አዲስ የወይን ጠጅ፣ሰው ትክክል የሆነውን ነገር ለመፈጸም ያለውን ልባዊ ፍላጎት ያጠፋሉ።*+
22 የወይን ጠጅ በመጠጣት ረገድ ብርቱዎች የሆኑ፣መጠጥ በመደባለቅም የተካኑ ወዮላቸው፤+ ኢሳይያስ 28:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ። ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+ ሆሴዕ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምንዝር፣* ያረጀ የወይን ጠጅና አዲስ የወይን ጠጅ፣ሰው ትክክል የሆነውን ነገር ለመፈጸም ያለውን ልባዊ ፍላጎት ያጠፋሉ።*+
7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ። ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+