መዝሙር 25:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት የሚኖራቸው እሱን የሚፈሩ ሰዎች ናቸው፤+ቃል ኪዳኑንም ያሳውቃቸዋል።+ ምሳሌ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ይሖዋ ተንኮለኛን ሰው ይጸየፋልና፤+ከቅኖች ጋር ግን የጠበቀ ወዳጅነት አለው።+