መዝሙር 72:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ በታጨደ ሣር ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ፣ምድርንም እንደሚያጠጣ ካፊያ ይወርዳል።+ ምሳሌ 16:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የንጉሥ ፊት ሲፈካ ሰው በደስታ ይኖራል፤ሞገሱም ዝናብ እንዳዘለ የበልግ ደመና ነው።+